user_3
Thu, 09/25/2025 - 15:31
ሶጃትዱቄት ፋብሪካ በስልጤ ዞን ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ ያለው የኢንዱስትሪ እድገት ምሳሌ ነው። ከዳቦ መሸጫ ወደ የስንዴ ዱቄት ማቀነባበሪያ በመሸጋገር፣ ለአካባቢው ማህበረሰብ የስራ እድል በመፍጠር እና ተመጣጣኝ የምግብ ምርቶችን በማቅረብ፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ለውጥ እያመጣ ነው።
ለሌሎችተመሳሳይ ኢንተርፕራይዞች ተነሳሽ ሆኖ፣ ሶጃት ዱቄት ፋብሪካ የምግብ ኮምፕሌክስ የመሆን ራዕዩን እውን ለማድረግ በመንግስት እና በማህበረሰቡ ድጋፍ እየሰራ ይገኛል።