ኢንዱስትሪ ዞንና አካባቢ እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት
- የተለያዩየአሰራር መመሪያዎችና ማኑዋሎች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ፣
- ስልጠና መስጠት፣
- መረጃ አደራጅቶ ለሚመለከተዉ አካል ማሰራጨት፣
- የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ፣
- የማማከር አገልግሎት መስጠት፣
- የኢንዱስትሪ ማምረቻ ማዕከላት እንዲስፋፉ እና እንዲጠናከሩ ድጋፍ ማድረግ፣
- የኢንዱስትሪ ማምረቻ ማዕከላትን መቆጣጠር፣
- የኢንዱስትሪ መንደሮች፣ፓርኮች፣ሼዶች እና ክላስተር ማዕከላት ግንባታዎች የአካባቢ ጥበቃን ያማከሉ እንዲሆን ማድረግ፣
- ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት የሰው ኃይል በማቅረብ፣
- የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ስርጭት ፍታዊነትን የጠበቀ እንዲሆን በጥናት መመለስ፣
- በራሳቸዉ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለሚገነቡ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች የግንባታ ዲዛይን ማቅረብ፣
- ተመጋጋቢ የሆኑ ኢንዱስትሪዎችን በክላስተር እንዲተሳሰሩ ማድረግ፣
- ተሞክሮ ቀምሮ ማስፋት፣
- ክትትልና ድጋፍ ስራዎችን ማከናወን፣
- ዉጤታማነትን ለማረጋገጥ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፣