የፕሮሞሽን፣ የፈቃድ፣ መረጃ እና የዲያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
- የተለያዩ የአሰራር መመሪያዎችና ማኑዋሎች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ፣
- ስልጠና መስጠት፣
- በዉጭ ሀገር የሚኖሩ ትዉልደ ኢትዮጵያዉያንና ሌሎች የዉጭ ዜጎች በክልሉ አምራች ዘርፍ ላይ እንዲሰማሩ የፕሮሞሽን ስራ መስራት፣
- በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ልማት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግና የገጽታ ግንባታ ሥራ መስራት፣
- ከዉጭ ሀገር መጥተዉ ኢንቨስት ለሚያደርጉ ዲያስፖራ ባለሀብቶች የድጋፍ ፓኬጅ አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ፣
- መረጃ በማሰባሰብ፣ በመተንተን እና በዳታ ቤዝ አደራጅቶ በመያዝና ማሰራጨት፣
- የማማከር አገልግሎት መስጠት፣
- ባለሀብቶች ሊሰማሩባቸዉ ስለሚችሉ የኢንቨስትመንት አማራጭ ዕድሎችን ማስተዋወቅ ፣
- የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ፣
- የኢንቨስትመንት ፈቃድ፣ እድሳት እና ለውጥ ማድረግ፣
- የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰረዝ፣
- ኢንቨስትመንት የማሻሻያ እና የማስፋፊያ ምዝገባ ማካሄድ፣
- የክትትልና ድጋፍ አገልገሎት መስጠት፣
- ምርጥተሞክሮዎችን ቀምሮ ማስፋት፣
- ዉጤታማነትን ለማረጋገጥ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ