Skip to main content

ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ድጋፍና ክትትል ዳይሬክቶሬት፣

  •     ለሥራዉ የሚስፈልጉ ልዩ ልዩ ማኑዋሎችን አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ፣

  •     ስልጠና መስጠት

  •     ለተገልጋዩ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን አደራጅቶ ማሰራጨት፣ 

  •     ማማከር አገልግሎት መስጠት፣

  •     በየዘርፉ ለተሰማሩ ባለሀብቶች የተፈቀደላቸውን ማበረታቻዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፣

  •     ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣

  •     ምርጥ ተሞክሮዎችን ቀምሮ ማስፋት፣