የፖተንሺያል ጥናት፣ የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዳይሬክቶሬት
የሚያከናውኑዋቸው ዋና ዋና ተግባራት
- የተለያዩ የአሰራር መመሪያዎችና ማኑዋሎች በማዘጋጀት ተደራሽ ማድረግ፣
- የፕሮጀክት ፕሮፋይሎችን በማዘጋጀት ተደራሽ ማድረግ፣
- በተለያዩ የአሰራር መመሪያዎችና ማኑዋሎች ላይ ስልጠና መስጠት፣
- በማሰባሰብ፣ በመተንተን እና በማደራጀት ማሰራጨት፣
- የማማከር አገልግሎት መስጠት፣
- የሀብት ክምችትና የኢንቨስትመንት አማራጭ ዕድሎችን ጥናት በማካሄድ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ማድረግ፣
- ለኢንቨስትመንት የተለየ መሬት ተረክቦ በሕግ አግባብ ማስተላለፍ፣
- የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት መስጠት፣
- ምርጥ ተሞክሮዎችን ቀምሮ ማስፋት፣
- የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ