የኢንዱስትሪ የገበየ ልማት ግብዓትና ኘሮጀክት ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
- የተለያዩ የአሰራር መመሪያዎችና ማኑዋሎች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ፣
- ስልጠና መስጠት፣
- መረጃ አደራጅቶ ማሰራጨት፣
- በማማከር አገልሎት መስጠት፣
- የፋይናንስ አቅርቦት ማመቻቸት፣
- ለኢንዱስትሪዎች አስፈላጊ ግብዓቶች (ጥሬ ዕቃ እና ማሽነሪ) በዓይነት፣ በብዛትና በሚፈለገው ጥራት እንዲቀርብ ድጋፍ መስጠት፣
- ለነባር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ከቀረጥ ነጻ ማሽነሪ እንዲያስገቡ ማመቻት፣
- የምርት ትስስር (Value-Chain) ጥናት በማካሄድ እንዲተገበር ሙያዊ ድጋፍ መስጠት፣
- የገበያ ትስስር እንዲፈጠር ድጋፍ ማድረግ፣
- በውጭ ሀገር፣ በሀገር ዉስጥና በክልል ደረጃ አውደ-ርዕይ፣ የልምድ ልውውጥ፣ አውደ ጥናት ሰሚናሮችን ማዘጋጀት፣
- የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት መስጠት
- ምርጥ ተሞክሮዎችን ቀምሮ ማስፋት፣
- ዉጤታማነትን ለማረጋገጥ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፣