የምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማማከር ዳይሬክቶሬት
- የተለያዩ የአሰራር መመሪያዎችና ማኑዋሎች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ፣
- ስልጠና መስጠት፣
- አስፈላጊ መረጃዎችን አደራጅቶ ማሰራጨት፣
- የኢንዱስትሪና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትስስር እንዲፈጠር ማድረግ፣
- የምርት አደረጃጀትና አሰራር ዘመናዊ እንዲሆን ድጋፍ ማድረግ፣
- የኤክስቴንሽን (የሥራ አመራር፣ ክህሎት፣ ቴክኖሎጂ እና ካይዘን) አገልግሎት መስጠት፣
- ቴክኖሎጂን መኮረጅ፣ ማላመድና ማሸጋገር፣
- የማማከር አገልግሎት መስጠት፣
- የኢንዱስትሪ የሙያ ብቃት መመዘኛ ህጎችን በስራ ላይ እንዲዉሉ ማድረግ፣
- የምርት ጥራት ስታንዳርድ ከሚመለከተው አካላት ጋር በመሆን በምስክር ወረቀት እንዲረጋገጥ ማድረግ፣
- የምርት ጥራት ደረጃ እንዲያገኙ ማድረግ፣
- የአመራት ሂደቱም የአካባቢ ጥበቃን ያማከለ እንዲሆን ማድረግ፣
- የምርት ጥራት ክፍተት ሲፈጠር የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ ምክረ-ሀሳብ ማቅረብ፣
- የክትትል እና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን ቀምሮ ማስፋት፣
- ዉጤታማነትን ለማረጋገጥ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፣