AdminInvest Thu, 07/31/2025 - 13:26 የቢሮአችን አመራሮችና ሠራተኞች በቡታጅራ ክላስተር ከሚገኙ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ዛሬ ሀምሌ 24/2017 አ ም በአንድ ጀምበር መቶ ሺ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን በስኬት አከናውነናል!!